Archive for June, 2020

ቃለ መጠይቅ

Posted: June 6, 2020 in መፀሐፍት

ግደይ ገብረኪዳን

ከኣባይ ኤፍ ኤም የስድስት መአዝን ፕሮግራም ጋር በ2008 ዓ.ም የተደረገ ቃለ መጠይቅ። በዚህ ቃለ መጠይቅ የሚስጥር ማህበራት ምንነት ከታሪካቸው፣ በአብዮታዊ እንቅስቃሴ ያላቸው ሚና፣ የፍሪሜሶንና ኢሉሚናቲ ግንኙነቶች፣ የአለም አቀፍ ሽብር ጉዳይ እና የመስከረም 11 ጥቃት፣ የወደፊት እቅዳቸው እና ሌሎችም ርእሰ ጉዳዮች ተዳሰውበታል።

ያድምጡት።